Get Mystery Box with random crypto!

ልዩ ፕሮግራም ከታህሳስ 21 - 26 ሀሙስ - ከ11:30 - 1:00 አርብ - ከ11:30 - 1: | የጸጋው ወንጌል አገልግሎት

ልዩ ፕሮግራም

ከታህሳስ 21 - 26

ሀሙስ - ከ11:30 - 1:00
አርብ - ከ11:30 - 1:00
ቅዳሜ - ከ10:30 - 1:00
ዕሁድ - ከ9:30 - 1:00
ሰኞ - ከ11:30 - 1:00
ማክሰኞ - ከ11:30 - 1:00

አገልጋዮች
- ሐዋርያ ቢኒያም ዘውዱ
- ፓስተር ኤርሚያስ በኃይሉ
- ፓስተር ያሬድ ያዕቆብ
- ዘማሪ ምስጋና አሸብር
- ዘማሪ ተስፋዬ ገመቹ
እና ሌሎችም

አድራሻ፦ ከመናኸሪያ ዋንዛ አደባባይ ወደ ወልደአማኑኤል በሚወስደው መንገድ፣ የመጀመሪያው ወደ ግራ መታጠፊያ፣ ወደ ጋሻው ጋራዥ በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ።

0982453821

ብሩካን ናችሁ!

https://t.me/GraceLightGroup
https://t.me/GraceLightChurch