Get Mystery Box with random crypto!

'ተሐድሶ አራማጆች ሥራቸውን እንደ አብዮት ሳይሆን እንደ ተሐድሶ ነበረ የቆጠሩት። ተግባራቸውንም በ | የእግዚአብሔር ወንጌል

"ተሐድሶ አራማጆች ሥራቸውን እንደ አብዮት ሳይሆን እንደ ተሐድሶ ነበረ የቆጠሩት። ተግባራቸውንም በቤተ ክርስቲያን ላይ ወይም በታሪካዊ ክርስትና ላይ የተደራጀ አመጽ አድርገው አላዩትም።... ተግባራቸውን ቤተ ክርስቲያንን ወደ ቀደመው መልክና ወደ ቀደመው የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን ነገረ መለኮት የመጥራት አድርገው ተመልክተውታል። አዲስ ነገር ለመፍጠርም አልሞከሩም። አዲስ መልክ ለመሥራት ሳይሆን ለማደስ፣ ቤተ ክርስቲያንን ወደ ቀደመው መሰረቷና ወደ መገኛዋ ለመጥራት ሞከሩ።"

__ሮበርት ስፕሮል

#ተሀድሶ_ይቀጥላል

@Gospel_of_God @Gospel_of_God
@Gospel_of_God @Gospel_of_God