Get Mystery Box with random crypto!

'ተሐድሶው ስለ ሉተር፣ካልቪን፣ ቲንደል፣ ወይም ስለ ሌሎች በፍፁም አይደለም። ተሐድሶው የክርስቶስን | የእግዚአብሔር ወንጌል

"ተሐድሶው ስለ ሉተር፣ካልቪን፣ ቲንደል፣ ወይም ስለ ሌሎች በፍፁም አይደለም። ተሐድሶው የክርስቶስን ወንጌል  በመመለስ፣ በመግለጽ ዳግም በሥራ ላይ ስለ ማዋል ነው። በሁሉም ትውልድ ውስጥ ተመሳሳይ መመለስ እና ገለፃ ያስፈልጋል። ተሐድሶ መቼም አያልቅም።"

       __ደስቲን ቤንጅ

#Happy_505th_Reformation_Day!!
October 31 1517

@Gospel_of_God @Gospel_of_God
@Gospel_of_God @Gospel_of_God