Get Mystery Box with random crypto!

በአሁኑ ጊዜ በመንፈሳዊ አገልግሎት ስም ብዙ የማይገቡ ነገሮቾ እየተሰሩ ነው ይህ ደሞ በሁሉም ሐይማ | 💯

በአሁኑ ጊዜ በመንፈሳዊ አገልግሎት ስም ብዙ የማይገቡ ነገሮቾ እየተሰሩ ነው ይህ ደሞ በሁሉም ሐይማኖት እየታዬ ያለ ነገር ነው። እኔ ለመውቀስ አቅም የለኝም ግን መንፈሳዊ ማለት ምን ማለት ነው? እንደ እኔ መንፈሳዊ ማለት በማንኛውም ቦታ መልካም ነገርን መስራት ነው። አጠገባችን ያለውን መልካም ስራ ትተን እየሔድን መንፈሳዊነትን መመኜት ከንቱ ነው።

https://t.me/Goodnessprevails_ETH
https://www.facebook.com/Goodnessprevails.ETH
https://vm.tiktok.com/ZMLv338SY/
“በልቤ ደስታን ጨመርህ፤ ከስንዴ ፍሬና ከወይን ከዘይትም ይልቅ በዛ።”
— መዝሙር 4፥7