Get Mystery Box with random crypto!

ምንም አልጎደለህም! እጅግ ውድ የሆነ መኪና ቢኖርህና ከፊቱ ሁለት ፈረሶች በገመድ አስረህ ብታስጎ | Lîfê îmãgê😮.... motivation

ምንም አልጎደለህም!

እጅግ ውድ የሆነ መኪና ቢኖርህና ከፊቱ ሁለት ፈረሶች በገመድ አስረህ ብታስጎትተው መኪናው ሊንቀሳቀስ ይችላል፤ ግን የፈለክበት አያደርስህም! ቁልፉን አስገብተህ ብታስነሳው ግን የምትፈልገው ቦታ በፈለከው ፍጥነት ያደርስሀል።

መኪናው አይምሮህ ነው፤ ቁልፉ ደግሞ አመለካከትህ ነው። ወዳጄ ምንም የጎደለህ ነገር የለም የፈለክበት መድረስ ትችላለህ! ፈጣሪ የሰጠህን ካልተጠቀምክበት ግን ውዱ መኪናህን በፈረስ እየጎተትከው ነው።

ውብ ምሽት ተመኘንላችሁ
@alazari4
የእናንተው ምርጥ ገበሬ!