ላንተም ቀን አለህ ! ፀሀይ እና ጨረቃ እኩል አይወጡም ፤ ሁለቱም የየራሳቸው ሰዐት አላቸው ስለዚህ ወንድሜ አንተ የምታበራበት ቀን መቼ እና የት እንደሆነ አታውቅም እና ዝም ብለህ ራስህን አዘጋጅ የሚጠበቅብህን ነገር ጥግ ድረስ አድርግ ያኔ ያልጠበቅከው ድል ያላሰብከው ብርሀን አንተ ላይ ሲፈነጥቅ ታየዋለህ ! የተባረከ ቀን ተመኘን @alazari4 የእናንተው ምርጥ ገበሬ 28 views(am ህልም ያለኝ ወጣት ነኝ በርታ, 17:54