በራያ ጉዳይ የፌደራል መንግስትና የትግራይ ክልል መንግስት ውይይት እያደረጉ መሆኑን ዋዜማ ዘግባለች። የአማራ ክልል መንግስት ደግሞ በኃይል ተወረርኩ እያለ ይደነፋል። የሆነው ሁሉ ታስቦበትና ተስማምተው ያደረጉት እንጂ ህወሃት በኃይል ያደረገው ነገር ምንም የለም። ሙሉ ዝርዝሩን ያንብቡት- https://tinyurl.com/49y2694b ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ! https://t.me/Gionamhara 20.4K views , edited 03:58