Get Mystery Box with random crypto!

ግዮን-አማራ

የሰርጥ አድራሻ: @gionamhara
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 85.75K
የሰርጥ መግለጫ

●ማንኛውንም ጥቆማ፤ አስተያየት እና የማስታወቂያ ስራ እንዲሁም
● ተቋማትና ድርጅቶች የሰራተኛ ቅጥር ከፈለጋችሁ በነፃ ማስታወቂያችሁን ተደራሽ እናደርጋለን!
@Haimonn ላይ ያናግሩን!

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-14 14:02:07
የህወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴና ከፍተኛ አመራር የሆነችው የወ/ሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሔር (ሞጆሪኖ) ወንድም አቶ ዳዊት ገብረእግዚአብሔር በተባበሩት አረብ ኢምሬት ደህንነቶች በቁጥጥር ስር ውሏል። አቶ ዳዊት ወደ ኢትዮጵያ ተላልፈው ሳይሰጡም እንዳልቀረ ተገልጿል።

ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!
https://t.me/Gionamhara
15.3K views , edited  11:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-14 08:19:56
መንግስት የትምህርት ተቋማትን ኢላማ ያደረገ ጥቃት በአማራ ክልል እየፈፀመ መሆኑን አለምአቀፍ የሚዲያ ተቋማት እየዘገቡ ናቸው። በሰሜን ሸዋ ዞን በሁለት ወረዳዎች ሁለት ትምህርት ቤቶች የድሮን ጥቃት ደርሶባቸዋል።

ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!
https://t.me/Gionamhara
17.4K views , 05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-13 06:58:21
በራያ ጉዳይ የፌደራል መንግስትና የትግራይ ክልል መንግስት ውይይት እያደረጉ መሆኑን ዋዜማ ዘግባለች። የአማራ ክልል መንግስት ደግሞ በኃይል ተወረርኩ እያለ ይደነፋል። የሆነው ሁሉ ታስቦበትና ተስማምተው ያደረጉት እንጂ ህወሃት በኃይል ያደረገው ነገር ምንም የለም።

ሙሉ ዝርዝሩን ያንብቡት- https://tinyurl.com/49y2694b

ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!
https://t.me/Gionamhara
20.4K views , edited  03:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-10 17:23:28
«ክቡር ከንቲባችን ለሰው የምትሰጠው ትኩረት ከእግዚአብሔርም በላይ ነው!» -ዶ/ር እመቤት የጥርስ ህክምና ባለቤት(ዶ/ር እመቤት)

ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!
https://t.me/Gionamhara
13.5K views , edited  14:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-07 13:37:39
መረጃ..!

ከአዲስአበባ ደሴ ዋናው መንገድ ተዘግቷል። ተሽከርካሪዎች ደ/ሲና ቆመዋል። ከደሴ አቅጣጫ የሚያመሩ ተሽከርካሪዎች ዙጢ ተብሎ የሚጠራ ቦታ በረድፍ ቆመዋል። አንዳዶች ወደ ኋላ ወደ ደሴ ተመልሰዋል ሲሉ የዓይን እማኞች መረጃውን አድርሰዋል።

መረጃው የጋዜጠኛ በለጠ ካሳ ነው!

ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!
https://t.me/Gionamhara
16.1K views , 10:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-07 13:23:12
በአዲስአበባና በክልል ከተሞች ብዙዎቹን የቤትና የስራ ባለቤት አድርገናል!

ይህ «ሸገር አገናኝ ኤጀንሲ » የተሰኘ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው። በዚህ ገፅ በአዲስአበባ ከተማ ውስጥ ሰራተኛን ከአሰሪ፤ ሻጭን ከገዢ፤ ተከራይን ከአከራይ የሚያገናኝ የገበያ ቻናል ነው።

አገልግሎታችን:-

➛ለሆቴሎች እና ለሪስቶራንቶች ፤ለመኖሪያ ቤቶች ፤ለንግድ ተቋማት ፤ለሆስፒታሎች ፤ለኮንስትራክሽን እና ለመሳሰሉ ድርጅቶች ሰራተኞችን ከአሰሪዎች ማገናኘት

➛የሚሸጡ ቤቶችን፤ መሬቶችን፤ መኪኖች እና ማናቸውም ቁሳቁሶችን ሻጩን ከገዢዎች ጋር ማገናኘት

➛የሚከራዩ ቤቶችና የንግድ ተቋማት ያላቸውን ግለሰቦች ከተከራዮች ዘንድ ማድረስ

አገልግሎቱን ሲፈልጉ:-
                              +251945179295

ወይም:- @Lidasheger ላይ ይፃፉልን!

https://t.me/shegerbrokeragency
https://t.me/shegerbrokeragency
16.2K views , edited  10:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-06 13:40:13 ለእያንዳንዳቸው አንድ አንድ ሚሊዮን ብር ተጠይቆባቸዋል!

ከ15 ቀን በፊት ከሞጣ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ የነበሩ 60 ተሳፋሪዎች በኦሮሚያ ታጣቂዎች መታገታቸውን ገልፀንላችሁ ነበር። ከታገቱት መካከል 20 የሚሆኑ ታጋቾች ለእያንዳንዳቸው አንድ- አንድ ሚሊዮን ብር በመክፈል ከእገታ ተለቀዋል። በድምሩ 20 ሚሊዮን ብር ማለት ነው። ቀሪዎቹ እስካሁን በእገታ ላይ ናቸው። ታጣቂዎቹ የተባለውን ገንዘብ መክፈል ካልቻሉ እንደሚገድሏቸው ለቤተሰቦቻቸው መናገራቸውን ምንጮቻችን አረጋግጠዋል። የሚገርመው ነገር መንግስት ታጋቾችን ለማስለቀቅ እስካሁን ምንም አይነት ፍላጎት አለማሳየቱ ነው።

ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!
https://t.me/Gionamhara
19.0K views , 10:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-30 14:53:56
የአማራ ባንክ መስራች እና ፕሮጀክት ዳይሬክተር በላይነህ ጌታቸው ፍላቴ በቀን 21/08/2016 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 አምባሳደር አካባቢ የመከላከያ ልብስ በለበሱ አካላት ተወስዷል። እስከአሁን ያሉበትን ቦታ ማወቅ አልተቻለም።

ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!
https://t.me/Gionamhara
16.0K views , 11:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-25 11:39:00 አቶ ብርሃኑ ከ8 ቀናት እስር በኋላ ተፈተዋል!

እኚህ አባት በበርካታ ጎረምሶች ተከበው ሲዋከቡ በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች መታየት ከጀመረ በኋላ በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ተይዘው ኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ለገጣፎ አቅራቢያ 44 ማዞሪያ ጅዳ ኩራ በተባለ ፖሊስ ጣቢያ ታስረው እንደነበር የተገለፀው ሲሆን ከሳምንት እስር በኋላ ትናንት መፈታታቸው ተገልጿል።

ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!
https://t.me/Gionamhara
14.1K views , edited  08:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-23 20:57:21
ከትላንት ጀምሮ በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ላይ ሲዘዋወር የተመለከትነው በደቡብ ክልል ጎፋ ዞን ውስጥ በምትገኘው ገጠራማ ቀበሌ ውስጥ ለ7 አመታት በ8.7 ሚሊዮን በመገንባት ላይ የነበረው ህንፃ ቤተክርስቲያን መመረቁን ተከትሎ አንድ የፌደራል ፖሊስ አባል ደስታውን በጥይት ተኩስ መግለፁ የሚታወቅ ሲሆን ዛሬ ልጁ ትጥቁን አውርዶ እንዲታሰር ተደርጓል።

ከዚህ በፊት የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች በተለያዩ የእምነት ተቋማት በመገኘት ከወታደራዊ ዲሲፕሊን ውጪ ሲሆኑ ተጠያቂ ሲሆኑ አይታይም ነበር።

ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!
https://t.me/Gionamhara
20.7K views , edited  17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ