Get Mystery Box with random crypto!

ግቢ Memes🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ gibimemesethiopia — ግቢ Memes🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ gibimemesethiopia — ግቢ Memes🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @gibimemesethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.46K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 20

2022-06-11 18:44:03
2.3K views፲፮ ፬, 15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-11 18:42:16 ማስታወቂያ

ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ ንባብ እና አንባቢን ለማወዳጀት እና ውጤታማ ትውልድን ለማፍራት የተቋቋመ የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው።

የመጻሕፍት ባንኩ እስካሁን ድረስ ከራሱና ከበጎ አድራጊ ወዳጆቹ ከሰላሳ ሺህ (30,000) በላይ መጻሕፍትን አሰባስቦ በመላው ኢትዮጵያ ለሚገኙ አንዳንድ ትምሕርት ቤቶች ፣ ንባብ ቤቶችና ማረሚያ ቤቶች በነፃ ለግሷል።

አሁን ደግሞ፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ ይህን መሰል ተግባራት በስፋት ያከናውን ዘንድ የአስተዳደር ወጪዎቹን ይሸፍንለት ዘንድ፣ የመጻሕፍት መደርደርያዎችን አሰርቶ በተመጣጣኝ ዋጋ በመሸጥ ላይ ይገኛል።

የመጻሕፍት መደርደርያዎቹ ለራሳችሁ(ለቢሮም፣ ለመኖርያ ቤትም)፣ ለተማራችሁባቸው ትምህርት ቤቶች፣ ለምትወዷቸው ቤተሰቦች እና ወዳጆች እንዲሁም ለምታደንቋቸው ግለሰቦች ጭምር እንደ ስጦታ የሚበረከቱ ናቸው።

ለበለጠ መረጃ ፦0900651010
-0976066720 ይደውሉ።
2.0K views፲፮ ፬, 15:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-11 13:37:34
This is gibimemes tiktok channel &follow and like tiktok.com/@gibimemes
1.9K views፲፮ ፬, edited  10:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 08:21:02
2.4K views፲፮ ፬, 05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 08:19:12 follow us on tik tok

tiktok.com/@gibimemes
2.1K views፲፮ ፬, 05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 21:18:40 DINA (ዲና ) Thrift
♡የ አሜሪካ SECONDHAND ልብሶች

♡የ አውሮፓ እስታንዳርድ የሆኑ ኳሊቲ ለየት ያሉ እና እማይደጋገሙ ልብሶችን በታላቅ ቅናሽ ማግኘት ከፈለጉ ይደውሉልን

♡》#0966071820 #0964297762

አድራሻችን:- 》 መገናኛ ዘፍመሽ ህንፃ ፊት ለፊት ቤታ ኢንጅነሪንግ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
Telegram : @Dinaasss
https://t.me/Dinathrift
3.0K viewsቂኒኒ, 18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-05 15:56:11
እንኳን ለ81ኛው የኢትዮጵያ ዐርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ! አደረሰን!
3.4K views፲፮ ፬, 12:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 21:31:21
#መግቢያ_ቀናት

የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አዲስ የተመደቡላቸውን ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡበትን እና ሪፖርት የሚያደርጉበትን ቀን እያሳወቁ ይገኛሉ።

እስካሁን ባለው የመግቢያ እና ሪፖርት ማድረጊያ ቀን ያሳወቁ ተቋማት እና የአዲስ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መግቢያ/ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ፦

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት ማድረጊያ ሚያዚያ 24 እና 25/2015 ዓ/ም ፤ በረመዷን በዓል ምክንያት መድረስ ለማይችሉ እስከ አርብ ሚያዚያ 28 /2014 ዓ/ም ድረስ

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የኦንላይን ምዝገባ ግንቦት 01 እስከ 05/2014 ዓ/ም ፤ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ እና ሪፖርት ማድረጊያ ግንቦት 8 እና 9/2014 ዓ/ም

ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 08 እና 09/2014 ዓ.ም

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 27 እና 28/2014 ዓ/ም

ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 1 እና 2 /2014 ዓ/ም

መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 01 እና 02/2014 ዓ/ም

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 29 እና 30 /2014 ዓ/ም

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 28 እስከ 30 /2014 ዓ/ም

ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 28 እና 29/2014 ዓ/ም

ASTU / AASTU ሚያዚያ 28 እና 29 /2014 ዓ/ም በቅጣት ግንቦት 1 /2014 ዓ/ም

ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን ግንቦት 8 እና 9 ፤ ምዝገባ ግንቦት 10 እና 11

መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን ግንቦት 01 እና 02 /2014 ዓ/ም

ሐረማያ ዩኒቨርስቲ ግንቦት 12፣ 13 እና 14

ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ለተማሪዎች ጥሪ ሲያቀርቡ ተከታትለን የምናሳውቅ ሲሆን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ጉዳይ ብቻ በ @tikvahuniversity መከታተል ይቻላል።

@tikvahethiopia
3.3K views፲፮ ፬, 18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 18:43:44 EID MUBAREK اد مبرك
በመዘግየታችን ይቅርታ እየጠየቅን ለሁሉም ሙስሊም ወንድም እህቶቼ እንኳን ለተከበረው ለ1443ኛ ኢድ አል ፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ, በዓሉ የሰላም፤የፍቅር፤የመተሳሰብ ያርግላችሁ
2.5K views፲፮ ፬, edited  15:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-30 12:15:52
2.9K viewsFu+ , 09:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ