2023-05-01 20:38:54
ታላቅ መንፈሳዊ የደርሶ መልስ ጉዞ ወደ ዝዋይ ደሴት ገዳም
✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
<<ወደ እግዚአብሔር ቤት እንኺድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።>> መዝ 121÷1
✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
ለ40 አመታት ታቦተ ጽዮን የተሸሸገበት ድንቅ የበረከት ስፍራ፣ እንዲሁም ጥንታዊው መጽሐፈ ሔኖክ እና ትልቁ የገድለ ቅዱሳን የብርሃና መጽሐፍ የሚገኙበት ታላቅ ደሴት! በተጨማሪ ከአምስት ብሔር የተዋቀሩትን የዛይ ማኅበረሰብን እንጎበኛለን!
✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
በደሴቱ የምንሳለማቸው ገዳማት:
❖ሐይቅ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ገዳም
❖ገሊላ ደሴት ቅዱስ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን እና ሌሎችም
✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
የጉዞ ቀን: እሑድ ሚያዝያ 29/2015
መነሻ ቦታ መስቀል አደባባይ 12:00 ጠዋት
የጉዞ ዋጋ: 900 (ምግብን እና የጀልባ ዋጋን እንዲሁም አስጎብኚን ጨምሮ)
✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
ያሉን ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ቀድመው ቦታ ያስይዙ!
ለተጨማሪ መረጃ: 0920607604
0968072318
0923590864
848 views፲፮ ፬, 17:38