اسلام عليكم ورحمةالله وبركاته ዛሬ ጁምዓ ነው ።የጁምዓ ሱንናዎችን ዝክርን ዱዓን በተወዳጁ ነብይ ላይ ሰለዋት ማውረዱን አንርሳ ዱዓ ላይ በእጅጉ እንበርታ ሐጃችንን አላህ እንዲያሳካልን ከጀሀነም ኢሳት ጠብቆ ጀነት እንዲያስገባን ። አላህ ሆይ!መልካም ስነምግባርን አድለን።መልካም ከሆኑና አንተን ፈሪ ከሆኑ ሰዎች አድርገን። https://t.me/gfyygy 251 viewsAbdurahim Sane Adama, 05:59