قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله: " لَوْ كَانَ كُلَّمَا اخْتَلَفَ مُسْلِمَانِ فِي شَيْءٍ تَهَاجَرَا لَمْ يَبْقَ بَيْنَ الْمُسْلِمِينَ عِصْمَةٌ وَلَا أُخُوَّةٌ ". مجموع الفتاوى ، 173/24 ከሸይኹል ኢስላም ድንቅ ንግግሮች ውስጥ እንዲህ የሚል ይገኝበታል : – " ሁለት ሙስሊሞች በአንድ ነገር ባልተግባቡ ቁጥር ቢኮራረፉ ኖሮ በሙስሊሞች መካከል አንዱ ሌላውን መጠበቅና ወንድማማችነት አይኖርም ነበር "። http://t.me/bahruteka 98 viewsAbdurahim Sane Adama, 06:01