Get Mystery Box with random crypto!

ይህንማ አላያችሁትም! አላያችኋትም! ታደሰ ወረደ በቀደም አብይ ጋር ተሰብስቦ፣ ትናንት ደግም ከሳ | Getachew shiferaw

ይህንማ አላያችሁትም! አላያችኋትም!

ታደሰ ወረደ በቀደም አብይ ጋር ተሰብስቦ፣ ትናንት ደግም ከሳምንት በፊት "መወገድ አለበት" ብላ ፕሮግራም ከሰራችው ሴትዮ ጋር አመሸ። በቀደም ተመስገን ጥሩነህ ጋር ተገማግም፣ ተመስገን በጀኖሳይድ መጠየቅ አለበት ካለችው ጋር ተመሰጋገነ።

እንዲች ናትና!

በነገራችን ላይ ታደሰ ወረደ ከኮሚቴው ጋር የሚገማገመውን ለትህነግ/ህወሓት ሚዲያዎች ያደርሳል። ትናንት ማታ ግምገማውን በሙሉ ለኤርሚያስ ሰጥቶ ለእነሱ በሚጠቅም መልኩ አሰራው፣ ራሱ ደግሞ በዚህ ሚዲያ ቀረበ።

ልጨምርላችሁ! በዚህ ሚዲያ ለታደሰ የቀረበው ጥያቄ ኤርሚያስ የሰራበት ነው።