Get Mystery Box with random crypto!

እንዴት ዋላችሁ ዉድ የሰ/ት/ቤታችን አባላት እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የፊታችን እሑድ ከቀኑ 7:3 | የቦሌ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት

እንዴት ዋላችሁ ዉድ የሰ/ት/ቤታችን አባላት
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የፊታችን እሑድ ከቀኑ 7:30 የሰንበት ትምህርት ቤታችንን የሥራ መዋቅር ለማጽደቅ እና የሥራ አመራር ጉባዔ አስመራጭ ኮሚቴ ለመምረጥ የተያዘ መርኅ ግብር ስላለ የተሰራዉን አዲስ መዋቅር በደንብ አይታችሁ የሚስተካከሉ እና ጥያቄ የፈጠሩባችሁን ሀሳቦች በመያዝ ሁላችሁም እንድትገኙ ጥሪ እናቀርባለን።

እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎታችንን ይባርክልን።

ጽ/ቤቱ!