Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን እግዚአብሔር አምላክ ቢወድ እና ቢፈቅድ የፍሬ ሃይማኖ | የቦሌ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት

እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን

እግዚአብሔር አምላክ ቢወድ እና ቢፈቅድ የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት "ዋይ ዜማ" የተሰኘ የመዝሙራት ስብስብ መጽሐፍ እሑድ ሰኔ 12/2014 ዓ/ም ከምሽቱ 11:00 ጀምሮ ያስመርቃል።

በዕለቱም :- ትምህርተ ወንጌል
:- መዝሙራዊ ጭውውት
:- ኅብረ ዝማሬ
:- የመጽሐፍ ዳሰሳ እና ሌሎችም
ልዩ ልዩ መርሃ ግብራት ይካሔዳሉ።
ሁላችሁም በመገኘት የደስታችን ተካፋይ እንድትሆኑ ጥሪ እናቀርባለን።

ቀን :- እሑድ ሰኔ 12/2014
ሰዓት :- ከምሽቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ

ቦታ :- በሰንበት ትምህርት ቤታችን አዳራሽ

አዘጋጅ:- የፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል

" ዋይ ዜማ "