Get Mystery Box with random crypto!

የተሰጠንን የግእዝ ቊጥር ወደ አረብኛ መቀየር የተሰጠንን ግእዝ ቊጥር ወደ አረብኛ ለመቀየር ከብዜ | ንግባእኬ ኀበ ጥንተ ነገር (ወደ ቀደመው ነገር እንመለስ)

የተሰጠንን የግእዝ ቊጥር ወደ አረብኛ መቀየር

የተሰጠንን ግእዝ ቊጥር ወደ አረብኛ ለመቀየር ከብዜቱ ወይም ከመቶኛው ቀድሞ የመጣውን ቁጥር ወደአረብኛ በመቀየር ፊትለ ለፊቱ ባለው የመቶ ብዜት እያባዙ መደመር ነው።

ምሳሌ፦ ፺፻፺
፺ | ፺
| ፻ |
90 90

፺×፻ + ፺
=90×100 +90
=9090


ምሳሌ ፪፦ ፫፼፸፬፻፷፰

፫ ፼ ፸፬ ፻ ፷፰
| × | × |
፫ ፸፬ ፷፰
| | |
3 74 68

፫ ×፼ + ፸፬×፻ + ፷፰

3×10,000 + 74×100 + 68

=37,468


በምሳሌው መሰሠት የሚቀተሉትን የግእዝ ቊጥሮች ወደ አረብኛ

ሀ) ፵፻፵
ለ) ፩፼፩
ሐ) ፳፻፳፪
መ) ፲፼፺፻፴፪