የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
227
የሰርጥ መግለጫ
➤ Buy ads :https://telega.io/c/freshexams
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-08-31 19:04:12
JOIN SHARE
@freshexams
@freshexams
Contact us @Freshexamsbot
507 views16:04
2022-08-31 18:57:42
▣
5 ምርጥ አለምአቀፍ ነፃ የትምህርት ዕድል ማግኛ ድህረ ገፆች(Websites)
1 - StudentScholarships.org
2 - collegeboard.org
3 - StudentScholarships.org
4 - ScholarshipExperts.com
5 - SuperCollege.com
JOIN SHARE
@freshexams
@freshexams
ለሀሳብ አስታያየት @Freshexamsbot
ለመወያያ @freshexamsgroup
516 views15:57
2022-08-31 10:06:24
JOIN SHARE
@freshexams
@freshexams
Contact us @Freshexamsbot
722 viewsedited 07:06
2022-08-31 10:02:41
AASTU
ለሚመለከተው ሁሉ፦!!!
በ2014 ዓ.ም የተመረቃችሁና በየትምህርት ክፍሉ ከፍተኛ ውጤት ያመጣችሁ ለ3 ተማሪዎች ከየትምህርት ክፍሉ ነፃ የትምህርት ዕድል(Scholarship) እንደሚሰጥ ይታወቃል ስለሆነም ከዛሬ ማለትም ከ25/12/2014ዓ.ም ጀምሮ አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዚዳንት ቢሮ በመሄድ ሪፖርት ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
NB. ከሶስቱ ተማሪዎች አንዷ የግድ ሴት መሆን ሲኖርባት ቀሪዎቹ እንደ ውጤታቸው ሴቶች ወይም ወንዶች ሊሆኑ ይችላሉ።
JOIN SHARE
@freshexams
@freshexams
Contact us @Freshexamsbot
690 viewsedited 07:02
2022-08-30 21:01:07
Addis Ababa University እንደ Google, LinkedIn, Samsung, Microsoft ካሉ ትልልቅ ድርጅቶች ጋር የሚያሰራ ፕሮግራም እንዳለው ታውቃላችሁ?
እዚህ ጋር ይመልከቱ፥
https://t.me/curiousiTea/845
ዘመኑ የinformation ነው፤ የሀገር ውስጥም ሆነ የውጭ ሀገር እድሎችን ለማግኘት Ritzyን ይቀላቀሉ።
https://t.me/curiousiTea
https://t.me/curiousiTea
https://t.me/curiousiTea
RiTZY የሚለየው opportunity share ከማድረግ ባሻገር እንዴት ከእድሉ ተጠቃሚ መሆን እንደሚቻል ማሳየቱ ነው! https://t.me/curiousiTea
https://t.me/curiousiTea
https://t.me/curiousiTea
324 views18:01
2022-08-30 21:00:50
#Ads... time..
251 views18:00
2022-08-30 18:35:34
▣The Loser says
"Its Possible but its Difficult".
The Winner says
"
Its Difficult but its Possible". Always Think like Winner.
daily inspire
@freshexams
468 viewsedited 15:35
2022-08-30 18:31:02
በዚህ ቻናል አስገራሚ እውነታዎችን የሚያገኙበ ገጽ ነው !
የአለማችን ትንሿ አያት 17 አመቷ መሆኑን ያውቃሉ
በአንድ ወቅት የጭፈራ በሽታ መከሰቱንስ
ለተለያዩ አስገራሚ ነገሮች ወደ ቻናላችን ጎራ ብለው ተገረሙ ፣ ተማሩ ፣ ተደነቁ !
470 views15:31
2022-08-30 18:30:52
#Ads... time..
401 views15:30
2022-08-30 13:11:34
#University_Of_Gondar
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም የተማሪዎች የምረቃ ስነ ስርዓት ነሐሴ 28/2014 ዓ.ም ይከናወናል፡፡
ትምህርታቸውን በተለያዩ መርሃ ግብሮች ተከታትለው ያጠናቀቁ ከ5 ሺህ 500 በላይ ተማሪዎችን በዕለቱ እንደሚያስመርቅ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
ተመራቂዎቹ በቅድመ ምረቃ እና በድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።
JOIN SHARE
@freshexams
@freshexams
Contact us @Freshexamsbot
544 viewsedited 10:11