2022-09-01 21:56:01
"
እባካችሁን ከሞት አድኑኝ"ይህ ወጣት አማኑኤል ጃዕፈር ይባላል!!ድሬዳዋ ዩንቨርስቲ የኬሚካል ኢንጅነሪንግ 5ተኛ አመት ተማሪ ነው!!
ከዓመት በፊት ሰውነቱ ብርድ ብርድ ሲለው ለህክምና በተደጋጋሚ ወደ ሆስፒታል ይሄዳል!አንዴ ብርድ ሌላ ጊዜ ኩላሊት እያሉት ከመድሀኒቱ ጋር ሳይገናኝ ስቃዩም በዝቶ በብዙ ተንከራቷል!!
አማን ህመሙ ሲብስበት ትምህርቱን አቋርጦ ወደ መቀሌ ቤተሰቦቹ ጋር ይሄዳል!የአጥንት ስፔሻሊስት
ዶ/ር ሲያየውም ህመሙ ከባድ እንደሆነና ካንሰር እንደያዘው ይነገረዋል
ብዙ ህልም ላለው፣ቶሎ ተመርቄ እናቴን እጦራለሁ ለሚል ወጣት ይህ ልብ የሚሰብር መርዶ ነው!!
ሪፈር ወደ አዲስ አበባ ተፅፎለት በጦርነቱ ምክንያት መንገድ ዝግ ስለሆነ ህይወቱን ለማዳን በረሀ አቋርጦ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ለማረጋገጥ ሲሞክር "በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ውጪ ሄደህ ካልታከምክ ህይወትህ አደጋ ላይ ነው"ብለውት ህክምና ማረጋገጫም ሰጥተውታል!
ወንድማችን ታይላንድ ሄዶ ለመታከም ደግሞ 2,500,000ብር ያስፈልገዋል!!
እናንተ ደጋጎች እባካችሁን እንድረስለት
ምንም ማድረግ ባንችል ሼር በማድረግ እየፀለይን
ለብዙዎች እናድርስለት
አካወንት
1000183135458-አማኑኤል
ስልክ
0930625559-አማኑኤል
0928936657-ዘነቡ
ጎፈንድሚ
https://www.gofundme.com/f/support-amanuel-jaefer?utm_source=facebook&utm_medium=social&utm_campaign=p_cp+share-sheet
278 viewsedited 18:56