Get Mystery Box with random crypto!

የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች መገ መስከረም 29 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ | Free Education Ethiopia ✔️︎

የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች መገ መስከረም 29 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/

በአጭር የጽሑፍ መልዕክት 6284

በቴሌግራም https://t.me/eaesbot

#MoE

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!