Get Mystery Box with random crypto!

የስምንተኛ ክፍል ፈተና ለሁለት ቀናት ሰኔ 26 እና 27/2015 ዓ.ም በመላ አገሪቱ በከተማ እና | Free Education Ethiopia ✔️︎

የስምንተኛ ክፍል ፈተና ለሁለት ቀናት ሰኔ 26 እና 27/2015 ዓ.ም በመላ አገሪቱ በከተማ እና በክልል ደረጃ ይሰጣል።

ፈተናዎቹ ሙሉ ቀን (ጠዋት እና ከሰዓት) እንደሚሰጡ ተገልጿል።

ተፈታኞች እርሳስ፣ ላጲስ እና ማስመሪያ ብቻ ወደ ፈተና ማዕከላት ይዘው መሔድ እንደሚችሉ ተመላክቷል።

ተንቀሳቃሽ ስልክ፣ ታብሌት፣ ጆሮ ማዳመጫ፣ ዲጂታል ሰዓት እንዲሁም ማንኛውንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መገልገያዎችን ይዞ በፈተና ማዕከላት መገኘት በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡

ተፈታኞች መልካም ፈተና ይሁንላችሁ


@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!