Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ለ1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። የዒድ አልፈጥር በዓል #ነገ | Free Education Ethiopia ✔️︎



እንኳን ለ1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

የዒድ አልፈጥር በዓል #ነገ መሆኑ ታውቋል።

የሸዋል ወር ጨረቃ በሳኡዲ አረቢያ በቱሚናር እና ሱዳይር ዛሬ ሀሙስ በመታየቷ የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ ጁምዓ / አርብ ይውላል።



@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!