Get Mystery Box with random crypto!

ለኢፋ ቦሮ ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግንባታየመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። በኦሮሚያ | Free Education Ethiopia ✔️︎

ለኢፋ ቦሮ ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግንባታየመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ።

በኦሮሚያ ክልል አምቦ ከተማ በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ለሚገነባው ለኢፋ ቦሮ ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን 2ኛ ዛሬ የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧል።

የመሰረት ድንጋዩን ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ ያስቀመጡ ሲሆን በመደመር መጽሀፍ ገቢ የሚገነባዉ ሁለተኛ ዙር የትምህርት ቤት ግንባታ አካል ነው። ለግንባታው 14ሚሊየን ብር ተመድቧል፡፡

በሁለተኛ ዙር የትምህርት ቤቶች ግንባታ የመጀመሪያው መሰረተ ድንጋይ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ አርሲ ዞን ሲራሮ ወረዳ ሮፒ ከተማ መቀመጡ ይታወሳል።

#news
@Free_Education_Ethiopia Stay Safe!