እመጣለሁ ብለሽ - ከሄድሽ ጀምሮ ናፍቆት #አሸበረኝ ልክ እንደጌታቸው - ልክ እንደ ጃል ማሮ ይኸው ከዛ ወዲህ ኑሮዬ #ተሳክሯል - ለቅሶ ነው ምስቀው ፀሀይ #ይበርደኛል - ብርድ ነው #ምሞቀው ይኸው ከዛ ወዲህ ከራሴ አጣላሽኝ - አሳየሽኝ #ፍርጃ ትንሽ #ከቆየሽስ - መኖሬንም #እንጃ እያልኩኝ አልገጥም #እንደጅል አፍቃሪ #ከመጣሽ ቶሎ ነይ ከፈለግሽም #ቅሪ . . . የተመቸው #ሼር 𝙟𝙤𝙞𝙣 𝙪𝙨 https://t.me/fker_becha10 369 viewsedited 19:58