Get Mystery Box with random crypto!

እንደምን ሰነበትታችሁ ውድ አባላት እንኳን ለሊቃነ ሐዋርያት ጴጥሮስ ወጳውሎስ በዓለም እረፍት በሰላ | የጃቴ ኪዳነ ምሕረት የፍኖተ ሰማዕታት ሰንበት ት/ቤት መዝሙር ክፍል

እንደምን ሰነበትታችሁ ውድ አባላት እንኳን ለሊቃነ ሐዋርያት ጴጥሮስ ወጳውሎስ በዓለም እረፍት በሰላም አደረሳችሁ እያልን
በቀን፲፩/፲፩/፳፻፲፬ ዓ-ም ሰኞ ለሐምሌ ፲፮ የተመረጡ መዝሙራት ፈተና ስላለን ሁላችንም ተዘጋጅተን እንድንገኝ
መልካም በዓል!!
መዝሙራቱ፦
፩/የልቤን ሁሉ
፪/ተክለሃይማኖት ፀሐይ
፫/ርዕዩ ዕበዩ. ናቸው