Get Mystery Box with random crypto!

እንደምን ሰነበትታችሁ ውድ አባላት እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ | የጃቴ ኪዳነ ምሕረት የፍኖተ ሰማዕታት ሰንበት ት/ቤት መዝሙር ክፍል

እንደምን ሰነበትታችሁ ውድ አባላት እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን
በቀን፲፫/፲/፳፻፲፬ ዓ-ም ሰኞ ለሰኔ ፲፮ የተመረጡ መዝሙራት ፈተና ስላለን ሁላችንም ተዘጋጅተን እንድንገኝ
መልካም በዓል!!