Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ለእናንተ የፍኖተ ሰማዕታት ልጆች እንዴት ናችሁ ... የማይቀርበት ታላቅ ጉባዔ ሰኔ 11 ቅ | የጃቴ ኪዳነ ምሕረት የፍኖተ ሰማዕታት ሰንበት ት/ቤት መዝሙር ክፍል

ሰላም ለእናንተ የፍኖተ ሰማዕታት ልጆች እንዴት ናችሁ ...

የማይቀርበት ታላቅ ጉባዔ ሰኔ 11 ቅዳሜ ዕለት ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ በሰ/ት/ቤት አዳራሽ መዝሙር እና ሥርዓቱን በተመለከተ ስልጠና ለሁሉም የሰ/ት/ቤት አባላት ስለተዘገጀ የጉባኤው ተሳታፊ እንድትሆኑ በቅድስት ኪዳነ ምሕረት ስም መልዕክታችንን እናስተላልፋለን።
ሰዓት ሰዓት ሰዓት ይከበር እሺ።
የሰ/ት/ቤቱ ትምህርት እና መዝሙር ክፍል