Get Mystery Box with random crypto!

Fikir Eske Mekabir pinned « ሰሞንኛ ጨዋታ (በእውቀቱ ስዩም) . . . ትናንት | Fikir Eske Mekabir

Fikir Eske Mekabir pinned « ሰሞንኛ ጨዋታ (በእውቀቱ ስዩም) . . . ትናንት ቀለል ያለ ራት ለመብላት ፈለግሁ ፤ እናም” ባጫ ህንጻ “ ውስጥ በሚገኘው የ” አማራ ባንክ” ቅርንጫፍ ጎራ ብየ በርከት ያሉ ሁለት መቶ ብሮችን ሸመጠጥሁ፤ ምግብ ቤት ገብቼ ፥ ምግቡ አላግባብ ውድ ከሆነብኝ ሂሳብ ለማካካስ ብዙ ነገሮች እጠቀማለሁ፤ ለምሳሌ ሬስት ሩም ገብቼ ለረጅም ጊዜ እቆያለሁ፤ ባጭሩ ፥ሬስት ሩምን ርስት ሩም አደርገዋለሁ፤ ያን…»