Get Mystery Box with random crypto!

የታወጀበት ፍቅር በተግባር የተገለጠበት እውነት ከሁሉ ከፍ ብሎ የታየበት ። ኢየሱስ ክርስቶስ ዓለም | ፍቃዱ ሲሳይ የተለያዩ መጣጥፎች፣ግጥሞች ፣ የአመታዊ ክብረ በዓላት ወረቦች እና ታሪካዊ ቦታዎች በምስል

የታወጀበት
ፍቅር በተግባር የተገለጠበት
እውነት ከሁሉ ከፍ ብሎ የታየበት

ኢየሱስ ክርስቶስ ዓለምን ለማዳን በዓለም ተሰደበ፣ በዓለም ተሰቀለ። ልታድኑት የምትፈልጉት ሕዝብ ሊሰድባችሁ ሊሰቅላችሁ ይችላል። በጨለማ ላለ ሕዝብ ብርሃንን ይዘህ ስትቀርብ በጨለማ ያለው ሕዝብ ወደ ግብጽ ሊያሳድድህ ይችላል።

ሕዝብህ ምንም ቢጠላህና ቢሰድብህ ግን ለሕዝብህ መልካም ማድረግን አትተወው። እስኪሰቅሉህ ድረስ መልካም ማድረግህን ቀጥልበት።

ሁልጊዜም ዕለተ ስቅለትን እናስባት

ምንጭ:- መ/ር በትረማርያም