Get Mystery Box with random crypto!

'ፈገግ እያሉ በናፍቆት እይታ ውስጥ ሆነው ውስጤን ብርሃን ይሰማኛል! ነፃነት ይሰማኛል! የበራሪ | ፈትህ አባቦራ መስጂድ

"ፈገግ እያሉ በናፍቆት እይታ ውስጥ ሆነው ውስጤን ብርሃን ይሰማኛል! ነፃነት ይሰማኛል! የበራሪ ወፍ ያህል ነፃነት ይሰማኛል…በህይወት ዘመኔ ሁለት ጊዜ ምንም ገንዘብ የሌለው ሰው ሆኜ አውቃለው:: በፊት ላይ የድህነትን ስሜት እና ሁኔታ በደንብ በህይወቴ አውቀዋለው:: ያሁኑ ግን በፍላጎቴ እና በምርጫዬ ነው:: ምንም ለራሴ ባይኖረኝም እጅግ መረጋጋት፣ የዐዕምሮ ሰላም እና ደስታ ይሰማኛል::ሀብት ሁሉ የአላህ ነው:: የእሱን ሀብት እንድንጠብቅ ነው የተሰጠን:: አሁን ላይ ጌታዬ አላህ ሲጠራኝ ያለ ምንም እክል ጥሪውን መመለስ እችላለሁ! ይህ ታዲያ እንዴት ያለ እፎይታ እና እረፍት የሚሰጥ ነው!!በማለት አስደናቂ ምላሻቸውን ሰጥተዋል::

በእርግጥም ለጋሽ መሆን ይከፍላል!!

አላህ ከችሮታው አሁንም ይጨምርላቸው

ለኛም የመለገስን ልብ ይወፍቀን

(ኡስታዝ አቡበከር አህመድ)



https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia