Get Mystery Box with random crypto!

'ዑመር ኢብኑ አል- ኸጧብ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ)፦ 'አንድ ሰው | ፈትህ አባቦራ መስጂድ

"ዑመር ኢብኑ አል- ኸጧብ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ)፦

"አንድ ሰው ዘወትር ሌሊት የሚያከናውናቸውን (የዒባዳ) ተግባራት ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ሳያከናውን ከተኛና ከሱብሂና ከዙህር ሶላቶች መካከል ባለው ጊዜ ካከናወነ ሌሊት እንዳከናወናት (ተቆጥሮ) ሙሉ (ምንዳ) ይፃፍለታል።"
(ሙስሊም ዘግበውታል)
- ሙስሊም ዘግቦታ"
==========================================
ይህን ሐዲስ ያገኙውት ከ ኢትዮ ቢላል ሃዲስ አፕ ነዉ ።



https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia