Get Mystery Box with random crypto!

#ለዚህች አለም የተሰጠ አደራ… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿اُعبُدِ اللهَ كأنك | ፈትህ አባቦራ መስጂድ

#ለዚህች አለም የተሰጠ አደራ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿اُعبُدِ اللهَ كأنك تَراه، وكن فى الدنيا كأنك غَريبٌ أو عابرُ سبيلٍ.﴾

“አላህን እንደምታየው ሆነህ አምልከው። በዱኒያ ላይ ስትኖር ልክ እንደ እንግዳ ወይም መንገደኛ ሆነህ ኑር።”

ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 1473



https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia