Get Mystery Box with random crypto!

እኔ የሚገርመኝ የዚህ አይነት ጭካኔ ለዚያውም በሴት እና ህፃናት ላይ ከየት አመጡት ? ምን አይነት | ፈትህ አባቦራ መስጂድ

እኔ የሚገርመኝ የዚህ አይነት ጭካኔ ለዚያውም በሴት እና ህፃናት ላይ ከየት አመጡት ? ምን አይነት ስልጠና ምን አይነትስ ነገር ቢወስዱ ነው ? እጅግ በጣም ያስደንግጣል ይሰቀጥጣል ! እየተሰራ ያለው ግፍ እና ይህንንም ማስቆም አለመቻላችን እንደ ሀገርም እንደ ህዝብም ውርደቱ የሁላችንም ነው:: በግሌ ይህ አስነዋሪ ድርጊት በኔ ዘመን በመፈፀሙ እጅጉን አፍራለሁ :: አዝናለሁም !

አብዱረሀም አህመድ እንደፃፈው


https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia