Get Mystery Box with random crypto!

'አቡ ሰኢድ አል- ኩድሪይ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) 'ከትግሎች ሁሉ በላጭ በ | ፈትህ አባቦራ መስጂድ

"አቡ ሰኢድ አል- ኩድሪይ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)

"ከትግሎች ሁሉ በላጭ በግፈኛ ባለስልጣን ፊት ሀቅን መናገር ነው" ብለዋል፡፡
(አቡ ዳውድና ትርሚዚይ ዘግበውታለ ሀሰን ነውም ብለውታል)
- ቲርሙዚይ ዘግቦታ"
==========================================
ይህን ሐዲስ ያገኙውት ከ ኢትዮ ቢላል ሃዲስ አፕ ነዉ ።


https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia