የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ ጀርገን ክሎፕ ስለ ሊቨርፑል የፕሪሚየር ዋንጫን ስለማንሳት ዕድል ሀሙስ ዕለት የተናገሩት ማንችስተር ሲቲ ለመብለጥ እና የሊጉን ዋንጫ ለማንሳት ብዙም እድል የለንም" ። ፔፕ ጋርድዮላ በክሎፕ ንግግር ላይ እንዲህ ሲል ምላሽ ሰጥቶል" አይ እኔ እሱን አላምነዉም"ሲል ተናግሯል። @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et 1.5K views18:20