የቀድሞው የማንቸስተር ዩናይትድ ኮከብ ዋይኒ ሩኒ ልጅ ካይ ሩኒ ለዩናይትድ ከፈረመ በኋላ የአባቱን 10 ቁጥር መለያ ይለብሳል፡፡ በተመሳሳይ የክርስቲያኖ ሮናልዶም ልጅ ሮናልዶ ጁኒየር የአባቱን የማንቸስተር ዩናይትድ 7 ቁጥር ለዩናይትድ ከፈረመ በኋላ መውሰዱ ከሰሞኑ ይታወሳል፡፡ @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et 1.3K views18:20