Get Mystery Box with random crypto!

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ | ሐረር ፈለገ ሕይወት ሰ/ት/ቤት



በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ዕርገት እና በዓለ ጰራቅሊጦስ በሰላም አደረሳችሁ!

'' ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ዕርገቱ ለክርስቶስ
እምድሓረ ተንሥአ እሙታን በአርብዓ ዕለት ወይባቤ በወቃለ ቀርን አማን መንክር ስብሐተ ዕርገቱ''

ሣምንታዊ ጉባኤ

በዓሉን አስመልክቶ የተዘጋጀ መርሐ ግብር

የፊታችን እሑድ ሰኔ ፭
ከቀኑ 8:00 ጀምሮ
በሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ
ዝማሬ
ትምህርተ ወንጌል
ስነ ጽሑፍ
ምክረ ካህንና ሌሎችም ስራዎች ተዘጋጅተው ይጠብቆታል።
ፈለገ ሕይወት ሰንበት ት/ቤት