Get Mystery Box with random crypto!

ለመላው የሰ/ት/ቤታችን አባላት እንኳን ለአቡነ ሐብተ ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳች | ሐረር ፈለገ ሕይወት ሰ/ት/ቤት


ለመላው የሰ/ት/ቤታችን አባላት እንኳን ለአቡነ ሐብተ ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዛሬዉ እለት በዓሉን በማስመልከት የዝክር መርሐ ግብር የተዘጋጀ በመሆኑ ሁላችንም ተገኝተን ከበረከቱ እንድንሳተፍ እናሳስባለን።

ዝክር ስላለ የአርብ ፀሎት እንዳይመሽብን ቀደም ብላችሁ 11:00 - 11:30 ድረስ ተገኙ።

የአርብ ፀሎት የሁሉም ሰ/ተማሪ እንደመሆኑ ሁላችንም የመገኘት ሐላፊነት አለብን።


ቅዳሜ ጠዋት ሶስቱም ክፍላት (ካዕላይም) ት/ት ይኖራቸዋል። ሁሉም ተማሪ 12:15 በመማሪያ ክፍሉ ዉስጥ መገኘት ይጠበቅበታል። መቅረት አይቻልም። በት/ት ምክንያት ከአገልግሎት ብትታገዱ ኃላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።