15ቱ የመልካም ጓደኛ ባህሪያት 1. *Encouragers* በጣም በከፋ ሁኔታ ውስጥ ስንሆን ነገ መልካም ይሆናል ብለው ተስፋ የሚያሳዩ እና የሚያበረታቱ። 2. *The Hand Lifters* በጣም የወረደ ስሜት እና መከፋት ውስጥ ስንሆን የማይለዩ። 3. *Destiny Helpers* ራእይ እና ሀሳባችንን ማሳካት እንድንችል በሚችሉት ሁሉ የሚያግዙ። 4. *The Givers* ለጓደኝነት ክብር በመስጠት ጊዜያቸውንና እውቀታቸውን ሳይሰስቱ የሚሰጡ። 5. *The Receivers* እኛ ያለንን ስንሰጣቸው በምስጋናና በፍቅር የሚቀበሉ። 6. *The Prayer Conquerors* ለመንፈሳዊ ህይወት እድገታችን መልካም አርአያ የሚሆኑና የሚፀልዩልን። 7. *The Recommenders* በክህሎታችን የሚተማመኑና --ይሄን ጓደኛዬ ትችለዋለች/ይችለዋል ብለው ስለብቃታችን የሚመሰክሩ። 8. *The Correctors* ስህተታችንን የሚነግሩን /የሚገስፁንና እንድናስተካክል የሚየያግዙን። 9. *The Committed* ነገሮች ቢሳኩም ባይሳኩም በፅናት አብረውን የሚቆሙ። 10. *The Loyal* ታማኝ የሆኑ-- እኛ ፊትም ሆነ ከጀርባ ስለእኛ መልካም የሚያስቡ። 11. *The Truth-Tellers* እውነት የሚናገሩ የማያስመስሉ። 12. *The Altruists* ስለሌሎች የሚያስቡና መልካም ማድረግ የሚወዱ። 13. *The Reliable* የምንተማመንባቸው --በተለይ በችግራችን ግዜ ጥለውን የማይሄዱ። 14. *The Contented* ባላቸው ነገር አመስጋኝ እና ደስተኛ የሆኑት (ስሜት ይጋባል) 15. *Lovers and Pursuers of God* ፈጣሪያቸውን የሚወዱ እና ለፈጣሪ ታማኝ የሆኑ። Join us for more information https://t.me/fekribcha16 279 viewsMekidi Ye ኪዳነምህረት, 16:54