Get Mystery Box with random crypto!

ሳሮ Ethiopia 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ fekribcha16 — ሳሮ Ethiopia 🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ fekribcha16 — ሳሮ Ethiopia 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @fekribcha16
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 400
የሰርጥ መግለጫ

ሠላም ዉድ የሳሮ Ethiopia🇪🇹 (@fekribcha16) ተከታታዮች እንዴት ናችሁልን ሠላማቹ በያላችሁበት ይብዛላች
💚💛❤💙💚💛❤💙💚
ቆየት ያሉ ሙዚቃ ለመስማት🎶🎶🎵 የተለያዩ የፍቅር ጥቅሶች❤️, ቀልዶች😂,እዉነተኛ መሳጭ የፍቅር ታሪኮች❤️💋,የሚገራርሙ pic, ለመመልከት ይቀላቀሉን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@fekribcha16
Cross @yefeviye

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-04-11 20:40:14 ይቺ አለም ውጤትን እንጂ ጥረትን አትሸልምም! ስለዚህ ወንድሜ በፍፁም ጥረትህን እንዳታቆም...እህቴ የምትፈልጊውን ነገር በእጅሽ ሳታስገቢ በፍፁም እንዳታቆሚ!
መልካም የጥረት ጊዜ

°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
° Turn your pain into power!°
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
Join••••°°°°••••°°°°••••°°°°••••°°°°
=====================°
=https://t.me/fekribcha16
=====================°
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
255 viewsMekidi Ye ኪዳነምህረት, 17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-16 19:55:32 Channel photo updated
16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-16 19:54:21 15ቱ የመልካም ጓደኛ ባህሪያት


1. *Encouragers*

በጣም በከፋ ሁኔታ ውስጥ ስንሆን ነገ መልካም ይሆናል ብለው ተስፋ የሚያሳዩ እና የሚያበረታቱ።

2. *The Hand Lifters*

በጣም የወረደ ስሜት እና መከፋት ውስጥ ስንሆን የማይለዩ።

3. *Destiny Helpers*

ራእይ እና ሀሳባችንን ማሳካት እንድንችል በሚችሉት ሁሉ የሚያግዙ።

4. *The Givers*

ለጓደኝነት ክብር በመስጠት ጊዜያቸውንና እውቀታቸውን ሳይሰስቱ የሚሰጡ።

5. *The Receivers*

እኛ ያለንን ስንሰጣቸው በምስጋናና በፍቅር የሚቀበሉ።

6. *The Prayer Conquerors*

ለመንፈሳዊ ህይወት እድገታችን መልካም አርአያ የሚሆኑና የሚፀልዩልን።

7. *The Recommenders*

በክህሎታችን የሚተማመኑና --ይሄን ጓደኛዬ ትችለዋለች/ይችለዋል ብለው ስለብቃታችን የሚመሰክሩ።

8. *The Correctors*

ስህተታችንን የሚነግሩን /የሚገስፁንና እንድናስተካክል የሚየያግዙን።

9. *The Committed*

ነገሮች ቢሳኩም ባይሳኩም በፅናት አብረውን የሚቆሙ።

10. *The Loyal*

ታማኝ የሆኑ-- እኛ ፊትም ሆነ ከጀርባ ስለእኛ መልካም የሚያስቡ።

11. *The Truth-Tellers*

እውነት የሚናገሩ የማያስመስሉ።

12. *The Altruists*

ስለሌሎች የሚያስቡና መልካም ማድረግ የሚወዱ።

13. *The Reliable*

የምንተማመንባቸው --በተለይ በችግራችን ግዜ ጥለውን የማይሄዱ።

14. *The Contented*

ባላቸው ነገር አመስጋኝ እና ደስተኛ የሆኑት (ስሜት ይጋባል)

15. *Lovers and Pursuers of God*

ፈጣሪያቸውን የሚወዱ እና ለፈጣሪ ታማኝ የሆኑ።

Join us for more information

https://t.me/fekribcha16
279 viewsMekidi Ye ኪዳነምህረት, 16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-14 20:24:31 የ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ማለፊያ ነጥብ ይፋ ሆነ።
----------------------------------------

የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስቴር ዴኤታ ሳሙኤል (ዶ/ር) ለጋዜጠኞች የ12ኛ ክፍል መለቀቂያ ፈተና መቁረጫ ነጥብ ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል።

በሁለት ዙር ለተሰጠው የመልቀቂያ ፈተና የተሰጠው የማለፊያ ነጥብ የተለያየ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን በዚህም መሰረት በመጀመሪያ ዙር ፈተናቸውን የወሰዱ የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች ውጤት የሚከተለውን ይመስላል

በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ለመማር ለተፈጥሮ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞት ማለፊያ ነጥብ ለወንድ 363 ለሴት 351 ሲሆን በተፈጥሮ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 351 ለሴት 339 ማለፊያ ነጥብ መሆኑ ተገልጿል።ለተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 300 ሆኗል።በተፈጥሮ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ማለፊያ ነጥብም 380 ሆኖ መቆረጡ ተገልጿል።

በመጀመሪያው ዙር የተፈተኑ እና በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የተፈጥሮ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ 300 ሆኗል።

ለማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች የማለፊያ ነጥብ ለወንድ 264፣ ለሴት 254 ሲሆን በማህበራዊ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 254፣ ለሴት 250 ማለፊያ ነጥብ ሆኖ ተቆርጧል።

ለማህበራዊ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታዎች ማለፊያ ነጥብ 250 መሆኑን እና በማህበራዊ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ለሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 280 እንደሆነ ተገልጿል።

በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የማህበራዊ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ 250 ሆኗል።

በሁለተኛ ዙር ፈተናቸውን የወሰዱ የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች ውጤትም ይፋ የሆነ ሲሆን በዚህም መሰረት

በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ለመማር ለተፈጥሮ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞት ማለፊያ ነጥብ ለወንድ 423 ለሴት 409 ሲሆን በተፈጥሮ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 410 ለሴት 396 ማለፊያ ነጥብ መሆኑ ተገልጿል።ለተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 350 ሆኗል።በተፈጥሮ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ማለፊያ ነጥብም 443 ሆኖ መቆረጡ ተገልጿል።

በሁለተኛ ዙር የተፈተኑ እና በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የተፈጥሮ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ ከ350 በላይ መሆኑ ተነግሯል።

ለማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች የማለፊያ ነጥብ ለወንድ 317 ፣ ለሴት 305 ሲሆን በማህበራዊ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 305፣ ለሴት 300 ማለፊያ ነጥብ ሆኖ ተቆርጧል።

ለማህበራዊ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታዎች ማለፊያ ነጥብ 300 መሆኑን እና በማህበራዊ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ለሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 335 እንደሆነ ተገልጿል።

በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የማህበራዊ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ ከ 300 በላይ መሆኑም ተገለጿል።

ውጤቱ ለመጀመርያ ዙር ተፈታኞች ለተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 እዲሁም ለማህበራዊ ሳይንስ ከ500 የተያዘ መሆኑን እና በሁለተኛ ዙር ተፈታኞች ለተፈጥሮ ሳይንስ ከ700 እዲሁም ለማህበራዊ ሳይንስ ከ600 የተያዘ መሆኑ ተገልጿል።
236 viewsMekidi Ye ኪዳነምህረት, 17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-14 07:39:43
መጋቢት 5 የፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
አመታዊ የእረፍት በአል ነው
አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
ሀገራችንን ከጥፋት
ህዝባችንን ከሞት ይታደግልን
197 viewsFevu , 04:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-08 20:00:32
217 viewsFevu , 17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-07 23:13:07
207 viewsFevu , 20:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-07 23:09:28
ዜና ዕረፍት

ብፁዕ አባታችን አቡነ ኤፍሬም ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ።



ብፁዕ አባታችን አቡነ ኤፍሬም የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ነበሩ። ጌታ ሆይ አባት አባቶቻችንን አቆይልን
197 viewsFevu , 20:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-04 21:56:22
ማንኛውንም ፎቶ በተመቻችሁ ቦታ በተመቻችሁ ሠዐት መደወል ብቻ ነው ከተመጣጣኝ ዋጋ
+251975836301
+251953956519
198 viewsFevu , 18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-04 21:55:46
173 viewsFevu , 18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ