Get Mystery Box with random crypto!

~ «ታላላቅ ሰዎች ራሳቸውን ፍጹም ከፍ አድርገው አያውቁም፡፡ ~ ራሳቸውን ከመጠን በላይ ከፍ አድ | 💫ፈዕለም የቁርአን ማእከል💫

~ «ታላላቅ ሰዎች ራሳቸውን ፍጹም ከፍ አድርገው አያውቁም፡፡

~ ራሳቸውን ከመጠን በላይ ከፍ አድርገው የሚያዩ ሰዎች ለአላህ ክብር አላቸው ብለህ አትጠብቅ፡፡

~ ታላቅነት ከቅልጥፍናና ከአፈ ጮሌነት ጋር ብቻ አይገናኝም፡፡

~ ለራስ ከሚሰጥ ክብርና ውዳሴም ክብር አይመነጭም»

(የሰዓድ ጥበቦች)

https://t.me/fe_ilmquran