Get Mystery Box with random crypto!

ከኦሮሚያ ክልል የተውጣጡ የሀይማኖት አባቶች ከ10 ሺህ ኩንታል በላይ የምግብ ርዳታ መቐለ አደረሱ። | FastMereja.com

ከኦሮሚያ ክልል የተውጣጡ የሀይማኖት አባቶች ከ10 ሺህ ኩንታል በላይ የምግብ ርዳታ መቐለ አደረሱ።
#FastMereja
የሀይማኖት አባቶች፣ አባገዳ፣ ሃዳ ስንቄ እና የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በህዝቦች መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከርና ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን 10 ሺህ ኩንታል ሩዝ ይዘው ነው መቐለ የሄዱት።

@fastmereja