Get Mystery Box with random crypto!

በምስራቅ ትግራይ የተማሪዎች ምዝገባ እንደቀጠለ ነው #FastMereja የምስራቅ ዞን ዋና አስተዳ | FastMereja.com

በምስራቅ ትግራይ የተማሪዎች ምዝገባ እንደቀጠለ ነው
#FastMereja
የምስራቅ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሃሪ አባይ እንደገለፁት በክልሉ በሚገኙ ቀሪ 415 ትምህርት ቤቶች ምዝገባ መጀመሩን ተናግረዋል። በዚህም መሰረት ከ240,000 በላይ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ይመለሳሉ ተብሎ ይጠበቃል ሲል ድምፂ ወያኔ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

@fastmereja