Get Mystery Box with random crypto!

የጋምቤላ፣ የምዕራብ ወለጋ፣ የቄለም ወለጋ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአሶሳ ፣ የደቡብ ሱዳን አህ | FastMereja.com

የጋምቤላ፣ የምዕራብ ወለጋ፣ የቄለም ወለጋ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአሶሳ ፣ የደቡብ ሱዳን አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አቡነ ሩፋኤል አሶሳ ገቡ።

ሊቀ ጳጳሱ አሶሳ ህዳሴ ኤርፖርት ሲደርሱ የአሶሳ ሀገረ ስብከት ሰራተኞችና ሰንበት ተማሪዎች አቀባበል አድርገዋል ።

ሊቀ ፓፓሱ እንደ ሀገርም ሆነ እንደ ክልል አሁን ያለውን ስላም ለማስቀጠል ቤተክርስቲያን የበኩሏን ድርሻ ማበርከት በሚቻልበት ሁኔታ ከባለድርሻ አካላት ጋር እንደሚመክሩ ይጠበቃል ሲል ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ሚዲያ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

@fastmereja