Get Mystery Box with random crypto!

የሶደሬ አንቀጸ ሰላም መድኃኔዓለም ገዳም ማንነታቸው ባልታወቁ የታጠቁ ኃይሎች ከፍተኛ ጥቃት ተፈፀመ | FastMereja.com

የሶደሬ አንቀጸ ሰላም መድኃኔዓለም ገዳም ማንነታቸው ባልታወቁ የታጠቁ ኃይሎች ከፍተኛ ጥቃት ተፈፀመበት

በምስራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ከአዳማ/ናዝሬት ከተማ በ25 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኘው ረጅም ዘመን ያስቆጠረው ጥንታዊው የሶደሬ አንቀጸ ሰላም መድኃኔዓለም ገዳም ማንነታቸው ባልታወቁ የታጠቁ ኃይሎች ሚያዚያ 10 ቀን 2015 ዓ.ም ከምሽቱ 4 ሰዓት ከፍተኛ ጥቃት እንደተፈጸመበት ገልጾ ዝርዝር መረጃውን እንደደረሰን እናቀርባለን ሲል የሀገረ ስብከቱ ህዝብ ግንኙነት ዘግቧል።

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል

@fastmereja