Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ በባህር ዳር መካሄድ በጀመረው 10ኛው ጣና ፎረም እየተካፈሉ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህ | FastMereja.com

ዛሬ በባህር ዳር መካሄድ በጀመረው 10ኛው ጣና ፎረም እየተካፈሉ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሌተናል ጄነራል አብደል ፈታህ አል ቡርሃን ከፎረሙ ጎን ለጎን በሁለቱ ሀገራት የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውን ኢቢሲ ዘግበዋል።
@FastMereja