Get Mystery Box with random crypto!

«በገዛ ፍቃዴ EBSን ለቅቂያለሁ» #FastMereja «በገዛ ፍቃዴ EBS TV ለቅቂያለሁ» ይህን | FastMereja.com

«በገዛ ፍቃዴ EBSን ለቅቂያለሁ»
#FastMereja
«በገዛ ፍቃዴ EBS TV ለቅቂያለሁ» ይህን ያለው የኢቢኤስ ቅዳሜን ከሰዓት ፕሮግራም አዘጋጅ ከሆኑት መካከል ጋዜጠኛ ታሪኩ ዘውዱ ነው። ከዘጠኝ ወር የስራ ላይ ቆይታ በኃላ በገዛ ፍቃዴ ጣቢያውን ለመልቀቅ ተገድጃለሁ ያለው ታሪኩ "ትዝብቴን እና ቆይታዬን ከራሴ ጋር ተማክሬ የማካፍላችሁ ይሆናል። ስታበረታቱኝ ለነበራችሁ ለማውቃችሁም ሆነ ለማላውቃችሁ በሙሉ ከልብ የመነጨ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ!" በማለት ከጣቢያ በራሱ ፍቃድ መልቀቁን አስታውቋል።