Get Mystery Box with random crypto!

በኢትዮጵያ የመካከለኛ ክብደት የወንዶች የሰውነት ቅርፅ ውድድርን እስከዳር ካሳዬ አሸነፈ #FastM | FastMereja.com

በኢትዮጵያ የመካከለኛ ክብደት የወንዶች የሰውነት ቅርፅ ውድድርን እስከዳር ካሳዬ አሸነፈ
#FastMereja
ከመላ ኢትዮጵያ ከሚገኙ የአካል ብቃት ማዕከሎች የተውጣጡ ወንዶች የሰውነት ቅርፅ (Body building) ተወዳዳሪዎች በየዓመቱ ለ''Bodybuilding & Bikini Show - Mr. Ethiopia'' ይፎካከራሉ። ውድድሩን እስከዳር ካሳየ በአንደኛነት በማጠናቀቅ 'Mr. Ethiopia' ተብሏል።