Get Mystery Box with random crypto!

የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አለባቸው አሞኜ በዛሬው ዕለት በቢሮ ስራ | FastMereja.com

የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አለባቸው አሞኜ በዛሬው ዕለት በቢሮ ስራ ላይ እያሉ ከአንድ ተገልጋይ በደረሰባቸው ጥቃት ህይወታቸው አልፏል።

ጥቃት ያደረሰው ተጠርጣሪ በህግ ቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን ተገቢውን ሂደት ተከትሎ ተጠያቂነት የማስፈን ስራ የሚሰራ ይሆናል ሲል የክፍለ ከተማው ኮሙኒኬሽን ዘግበዋል።

@fastmereja