Get Mystery Box with random crypto!

ብርሃን ባንክ ለዋና መሥሪያቤቱ የሚያሰራው 51 ወለሎች ያሉት ህንፃ ዲዛይን ይፋ ተደረገ ባንኩ በ | FastMereja.com

ብርሃን ባንክ ለዋና መሥሪያቤቱ የሚያሰራው 51 ወለሎች ያሉት ህንፃ ዲዛይን ይፋ ተደረገ

ባንኩ በሰንጋ ተራ አካባቢ በተረከበው 5 ሺ 400 ካሬ ሜትር መሬት ላይ ለሚያስገነባው ህንፃ MAE ኮንሰልቲንግ ኤንድ ኢንጂነርስ በተባለው ድርጅት የቀረበው ዲዛይን አሸናፊ ሆኖ ተመርጧል።

በተመረጠው ዲዛይን መሠረት የሚገነባው የባንኩ ዋና መሥሪያቤት ህንፃ ከ 51 በላይ ወለሎች እንደሚኖሩት ሪፖርተር ነው የዘገበው።

@fastmereja