Get Mystery Box with random crypto!

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሞባይል መኒ (MPESA) ፈቃድ አገኘ በኢትዮ ጵያ አገልግሎት መስጠት ከጀመ | FastMereja.com

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሞባይል መኒ (MPESA) ፈቃድ አገኘ

በኢትዮ ጵያ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ዛሬ አንድ ዓመት የሞላው ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሞባይል መኒ (MPESA) ፈቃድ ማግኘቱን አስታወቀ።

የሳፋሪኮም ኬንያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሚስተር ፒተር ንዴግዋ ዛሬ ግንቦት 3 ቀን 2015 ዓ ም ንጋት ላይ የተቋማቸውን ዓመታዊ የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት ለባለድርሻ አካላት ሪፖርት ሲያቀርቡ እንዳስታወቁት፣ በኢትዮጵያ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ አንድ ዓመት የሞላው ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የድጅታል ፋይናንስ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን ሞባይል መኒ ፈቃድ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማግኘቱን አስታውቀወል። በሚቀጥሉት ሳምንታት አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምርም ጠቁመዋል።

ምንጭ ሪፖርተር
@fastmereja